1 year Translate
Translation is not possible.

🌹ተደፈርኩኝ አትበይ!!

ያጠለቅሽው ቀሚስ ቁልቁል ሲንሸራተት

ገላሽ ተገላልጦ ደረትሽ ሲከፈት

ሒጃብሽ ተነስቶ ፀጉርሽ ፍሪዝ ሆኖ

ባርቴፊሻል ሜካፕ ፊትሽ ተሽሞንሙኖ

ተደፈርኩኝ አትበይ ክብሬ ተረገጠ

ድርጊትሽ ከዲንሽ እያፈነገጠ

ሰው እያሳሰተ ፊትና እየጎተተ

ከእግርሽ እስከ ፀጉርሽ ገላሽን ገላልበሽ

ተደፈርኩኝ አትበይ ራስሽን ደፍረሽ

እኔስ ይገርመኛል አንቺን ሳስተውልሽ

ሒጃብሽን ክብርሽን አውልቀሽ

ክብር መፈለግሽ!!

ጌታሽ ያዘዘሽን ትዕዛዝ ሳታደርጊ

መዋብን ማማርን ክብርን አትፈልጊ!

እህቴ አድምጭኝ እውነት ሙስሊም ከሆንሽ

ዱንያ ላይ አልኖርም እሞታለሁኝ ካልሽ

አደራ የምልሽ ሲስቱ በእውነት አኼራን ከፈለግሽ

በጅልባብ ሸፍኚው ይህን ክቡሩ ገላሽ

ኒቃብም ልበሽ ባክሽን አደራሽ

ይህ ነው ላንቺ መንገድ ከሳት መዳኛሽ

አላህን ለመታዘዝ ቁርአንና ሱና ጠንክረሽ ተማሪ ፣ዒልም(እውቀት) ሲኖርሽ ነው የምተገብሪ በሀላል ተብቃቅተሽ ከሀራም ምትርቂው

የእነዚያ እንቅ ሰሃብያት ተከታ ምቶኚው!

አርዓያዎችሽ ሰሃብያት እንጂ የፊልም አክተሮች ሊሆኑ በፍፁም አይገባም።

COPY

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group