Translation is not possible.

በዩናይትድ ኔሽን የፍልስጤም አምባሳደር የሆኑት ሪያድ ከእንባቸው ጋር እየታገሉ በዩናይትድ ኔሽን እኚህን ታሪኮች አጋሩ

❝አንድ ሰው (የተገደለችበት) እናቱን አቀፋትና እንደ ህፃን ልጅ እየወተወተ ይለምናት ጀመር «ተመለሽ እለምንሻለሁ! ተመለሽና የፈለግሽው ቦታ እወስድሻለሁ።» እቅፍ አደረጋት ሊለቃትም ፈቃደኛ አልሆነም።❞ አሉና ❝ግን❞ አሉ አምባሳደር ሪያድ ❝ግን ለቅሶ መቀመጫ ጊዜ የለም። ተጨማሪ ሞቶች እየመጡ ነው።❞

ቀጠሉ ሌላኛውን ታሪክ

❝አንድ ወጣት «ጋዛን ለቀን አንወጣም። ጋዛን ጥለን ልንወጣ የምንችልበት ብቸኛው ምክንያት ጀነት ለመግባት ከሆነ ነው።» ብሎ ፃፈ! ከጥቂት ቀናት በኋላ ሄደ።❞

ቀጠሉና ❝አንዳንዶቻችሁ የምትከላከሉለት ጦርነት ይህንን ነው? ልድገምላችሁ ... አንዳንዶቻችሁ የምትከላከሉለት ጦርነት ይህንን ነው? ይህ ጦርነት ሊከላከሉለት የሚገባ ነው?❞

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group