Translation is not possible.

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀማ

እባካቹ በቻልነው አክል ለፍልስጤን ወንድሞቻችን ሁለት ረካ ለሊት ተነስተን ሰግደን ዱዓ እናርግላቸው ያላህ እርዳታ ቅርብ ነው ኢንሻ አሏህ ያረብ በኛ ወንጀል አትቅጣቸው ያረህማን በቃ በለን

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group