Translation is not possible.

ሌላ ሰበር ዜና !

በአሁኑ ሰአት ሂዝቦላህና እስራኤል እየተታኮሱ ነው ። ሮይተርስ ይዞት በወጣው ሰበር መረጃ ደቡባዊ ሊባኖስና ሰሜናዊ እስራኤል በሁለቱ አካላት የተኩስ ልውውጥ እየተናጡ ነው ።

እስራኤል ዜጎቿን ከድንበር ማስወጣቷ ይታወቃል ። ሂዝቦላህ እስራኤል ጋዛ ከገባች እኔም እስራኤል እገባለሁ ብሎ መዛቱ ይታወቃል ።

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group