ጥያቄ ለወንዶች🙍♂
ለምንድነው ግን🤔
እንተ ልቅ ሆነህ ቁጥብ ሴት ምትፈልገው
አንተ አላዋቂ(በእውቀቱ የማይጠቀም) ሆነህ
አሊም የሆነችዋን ምትመኘው
አንተ ከባሌ እስከ ቦሌ
ከጉለሌ እስከ ሸጎሌ በ whatsApp በ tg
በ fb .....ኧረ በስንቱ🤦♀
ያገር ሴት እያተራመስክ የስንቱን ክብር እያጎደፍክ ለማግባት ምትፈልጋት ግን አይኗን የሰረች ወንድ ያልቀረበች ክብሯን የጠበቀች ከ እስቲንጃ ውሀ ውጭ ያልነካት ውጭ ማታውቅ የቤት ልጅ ....
በፍፁም❌❌❌❌
ሁሉም ግጣም አለው ላንተ ማትመጥንህን መመኘት ሞኝነት ነው 🥴
"እንደ መርየም አይነቷን ሴት ከተመኘህ
ዩሱፍን ሆነህ ፈልጋት"‼️‼️