Translation is not possible.

አቶ ጌታቸው ነገ እና ከነገ ወዲያ ሚደረግ የካቢኔ ስብሰባ የለም ሲሉ ዶ/ር ደብረጽዮን ደግሞ ስብሰባው ይካሄዳል ብለዋል::

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ በፅሁፍና ለትግራይ ቴሌቪዥን በድምፅ በሰጡት መግለጫ ፤ " ለነገና እና ለነገ በስቲያ (ጥቅምት 17 እና 18 /2016 ዓ.ም) የሚካሄድ የካድሬ ስብሰባ የለም ፤ የተጠራውም ህጋዊ አይደለም " ብለዋል።

የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በበኩላቸው ለቅዳሜና እሁድ የተጠራው የካድሬዎች ሰብሰባ እንደሚካሄድ በፃፉት ደብዳቤ አስታውቀዋል።

ብዙዎች በጊዚያዊ አስተዳደሩና በህወሓት መካከል እየተፈጠረ ያለው ልዩነት እንዳሳሰባቸው ሰጋታቸው  በመግለፅ ላይ ይገኛሉ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group