Translation is not possible.
“ማንንም የወቀስኩበትን ክስተት አላስታውስም። ሰዎችን በተፈጥሯዊ ባህሪያቸው እተዋቸዋለሁ። መልካም ለዋለ መልካም እውልለታለሁ። መጥፎ ለሰራኝ ደግሞ ዑዝር እሰጠዋለሁ። ከደጋገመው ደግሞ እርቀዋለሁ።”
ሸይኽ ዓሊይ ጠንጧዊ
Send as a message
Share on my page
Share in the group