7 месяцев перевести
Перевод невозможен

“ሐማስ የነጻነት ታጋይ እንጂ ሽብርተኛ ድርጅት አይደለም”- ፕሬዝዳንት ኤርዶሃን

የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሀን እስራኤልን የመጎብኘት እቅድ የነበራቸው ቢሆንም ጉብኝታቸውን ሰርዘዋል።

ፕሬዝዳንቱ ጉብኝታቸውን የሰረዙት እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሰችው ያለው ጥቃት በመቀጠሉ ምክንያት እንደሆነ አናዶሉ ዘግቧል።

ፕሬዝዳንቱ አክለውም ምዕራባዊያን እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሰች ያለውን ጥቃት አለማውገዛቸውን ተችተዋል።

#follow

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе