🟥 ድግምት ( ሲህር) የሚከሰትበት ትክክለኛ ምንነት እና ህክምናው🟥
ታላቁ ሼይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸው እና እንዲህ አሉ:—ሲህር ድግምት እውነት ለመሆኑ ጥርጥር የለውም በአላህም ፍቃድ ተፅኖ ያደርሳል አላህም ስለ ድግምተኞች እንዲህ ብሏል
﴿وَمَا يُعَلِّمَانِ مِنْ أَحَدٍ﴾ [البقرة:١٠٢].
يعني: الملكين: ﴿حَتَّى يَقُولا إِنَّمَا نَحْنُ فِتْنَةٌ فَلا تَكْفُرْ فَيَتَعَلَّمُونَ مِنْهُمَا مَا يُفَرِّقُونَ بِهِ بَيْنَ الْمَرْءِ وَزَوْجِهِ وَمَا هُمْ بِضَارِّينَ بِهِ مِنْ أَحَدٍ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ﴾. [البقرة:١٠٢]
ያንንም በባቢል በሁለቱ መላእክት በሃሩትና ማሩት ላይ የተወረደውን ነገር (ያስተምሩዋቸዋል)፡፡ «እኛ መፈተኛ ነንና አትካድ» እስከሚሉም ድረስ አንድንም አያስተምሩም፡፡ ከእነሱም በሰውየውና በሚስቱ መካከል በርሱ የሚለዩበትን ነገር ይማራሉ፡፡ እነርሱም በአላህ ፈቃድ ካልኾነ በርሱ አንድንም ጎጂዎች አይደሉም፡፡
♦️ ( ሲህር) ተፅኖ አለው ነገር ግን በአላህ ይሁንታዊ ፍቃድ ነው ይሁን እንጂ ይህ ሲህር ህክምና እንዲሁም መድሃኒት አለው። በእርግጥም በነብዮ، ﷺ ላይ ተከስቷል ቢሆንም አላህ አጥርቷቸዋል። ከሲህርም ሸር አውጥቷቸዋል። ድግምተኛ የሰራውን አግኝተው አበላሽተውታል። ስለሆነም ድግምተኞች የቋጠሩት ቋጠሮ ትብተባ ወዘተ ቢገኝ ማበላሸቱ ተገቢ ነው።
❐ ድግምተኞች ለሚያስቡት እኩይ እሳቤ በባህሪያቸው በገመድ ላይ ቱፍታን ያደርጋሉ በገመዱም ላይ ይመታሉ በእርግጥም ያሰቡት ነገር በአላህ ፍቃድ ይሳካላቸዋል። ቢሆንም ግን ይህ ድግምት ይወገዳል ጌታችን በሁሉ ነገር ቻይ ነውና።
አንድ አንዴ ድግምት በቁርኣን ይታከማል ታማሚው አእምሮው ጤነኛ ከሆነ እራሱ መቅራት ይችላል ካልሆነም ሌላ ሰው ቢቀራበትም ይሆናል በሚቀራበት ጊዜ በደረቱ ላይ ወይም ከአካሉ በአንደኛው ቦታ ቱፍታ ቢያደርግለት ችግር የለውም በታማሚው ላይ ሱረቱል ፋቲሃ አየተልኩርሲ ቁልሁወላሁ አሃድን ሙዓወዘተይን እንዲሁም አየተሲህር ይቅራበት።
አየተሲህር የሚከተሉት ናቸው
﴿وَأَوْحَيْنَا إِلَى مُوسَى أَنْ أَلْقِ عَصَاكَ فَإِذَا هِيَ تَلْقَفُ مَا يَأْفِكُونَ (١١٧) فَوَقَعَ الْحَقُّ وَبَطَلَ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ (١١٨) فَغُلِبُوا هُنَالِكَ وَانقَلَبُوا صَاغِرِينَ(١١٩)﴾. [الأعراف:١١٧-١١٩].
▪️ومن سورة يونس قوله سبحانه: ﴿وَقَالَ فِرْعَوْنُ ائْتُونِي بِكُلِّ سَاحِرٍ عَلِيمٍ (٧٩) فَلَمَّا جَاءَ السَّحَرَةُ قَالَ لَهُمْ مُوسَى أَلْقُوا مَا أَنْتُمْ مُلْقُونَ (٨٠) فَلَمَّا أَلْقَوْا قَالَ مُوسَى مَا جِئْتُمْ بِهِ السِّحْرُ إِنَّ اللَّهَ سَيُبْطِلُهُ إِنَّ اللَّهَ لا يُصْلِحُ عَمَلَ الْمُفْسِدِينَ (٨١) وَيُحِقُّ اللَّهُ الْحَقَّ بِكَلِمَاتِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْمُجْرِمُونَ (٨٢)﴾.[يونس:٧٩-٨٢].
﴿قَالُوا يَا مُوسَى إِمَّا أَنْ تُلْقِيَ وَإِمَّا أَنْ نَكُونَ أَوَّلَ مَنْ أَلْقَى (٦٥) قَالَ بَلْ أَلْقُوا فَإِذَا حِبَالُهُمْ وَعِصِيُّهُمْ يُخَيَّلُ إِلَيْهِ مِنْ سِحْرِهِمْ أَنَّهَا تَسْعَى (٦٦) فَأَوْجَسَ فِي نَفْسِهِ خِيفَةً مُوسَى (٦٧) قُلْنَا لا تَخَفْ إِنَّكَ أَنْتَ الأَعْلَى (٦٨) وَأَلْقِ مَا فِي يَمِينِكَ تَلْقَفْ مَا صَنَعُوا إِنَّمَا صَنَعُوا كَيْدُ سَاحِرٍ وَلا يُفْلِحُ السَّاحِرُ حَيْثُ أَتَى(٦٩)﴾. [طه:٦٥-٦٩].
▪️እንዲሁም ሱረቱል ካፊሩንን ይቀራል .ቁልሁወላሁ አሃድን ሙዓወዘተይን ሦስት ሦስቴ ጊዜ ይቀራበታል።
ከዚያም አላህ አፍያ እንዲያደርገው ዱዓ ያደርግለታል ዱዓዎቹም የሚከተሉት ናቸው : –
(اللهم رب الناس أذهب البأس واشف أنت الشافي لا شفاء إلا شفاؤك شفاءً لا يغادر سقماً)، ሦስቴ ይደጋግመዋል
(رب الناس أذهب البأس واشف أنت الشافي لا شفاء إلا شفاؤك شفاءً لا يغادر سقماً)، يعني: مرضاً، وهكذا يرقيه بقوله: (باسم الله أرقيك، من كل شيء يؤذيك، ومن شر كل نفس أو عين حاسد الله يشفيك باسم الله أرق ويكررها ثلاثاً ويدعو له بالشفاء والعافية، وإن قال في رقيته: (أعيذك بكلمات الله التامات من شر ما خلق وكررها ثلاثاً فحسن)، كل هذا من الدواء المفيد، وإن قرأ هذه الآيات والدعاء في ماء ثم شرب منه المسحور واغتسل بباقيه وتروش به كان هذا أيضاً من أسباب الشفاء والعافية——————
አህሉል አስር አሩቅየቱ ሸርእያ
የቁርኣን ህክምና አገልግሎት መስጫ
አድራሻ አዲስ አበባ እና አካባቢዋ
@ahlulaserarukyeushereiya
@ahlulaserarukyeushereiya
ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ማናገር ትችላላችሁ
አቡ ሰሊም 09 13223722
አቡ ሑዘይፋ 09 33189431
በነዚህ አድራሻዎች ብትደውሉ በቂ መረጃ እና አገልግሎት ማግኘት ትችላላችሁ።