Translation is not possible.

ፍልስጤም አባት

የእስራኤል ቦምብ በአቅራቢያ ሲፈነዳ ከልጁ ጋር ይስቃሉ

በየትኛውም ደቂቃ ቀጣዩ ቦምብ በእነሱ ላይ ሊሆን ይችላል

ቢሆንም ላያመልጡት ነገር ተሸብሮ ልጁን ከሚያሳቅቅ ተራው ከደረሳቸው እየሳቁ ለመቀበል ልጁን በእያንዳንዱ ቦምብ ፍንዳታ ሳቅ አስለምዶ አብረው ይስቃሉ

ገራሚ ትውልድ

14 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group