Translation is not possible.

ረሱል ﷺ፡

✨ ቢክር/ድንግል የሆነችን ሴት አግብተዋል🌴

✨ ቢክር ያልሆነችም ሴት አግብተዋል🌴

✨ ባልዋ የሞተባትን ሴት አግብተዋል🌴

✨ የተፈታች ሴት አግብተዋል🌴

✨ በእድሜ የምትበልጣቸውን አግብተዋል🌴

✨ በእድሜ የምታንሳቸውንም አግብተዋል🌴

አሽረፈል ኸልቅ/ ከፍጡራን ሁሉ የላቁ የሆኑት ነብዩﷺ ሴት ልጅን በሁሉም ሁኔታዋ ላይ አግብተዋል።

ከዚህ ሱናቸው፡ ወራዳ በሆነ ስነምግባር፡ በመራቆት/ሂጃብ በአግባቡ ባለመልበስ፡ ምላስ በማስረዝምና መሰል ነገሮች እራስዋን እስካላነወረች ድረስ፡ ጨዋና ጥብቅ የሆነች ሴት ምንም ነገር እንደማያነውራት እንረዳለን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group