Translation is not possible.

ከሙእሚኖች ሁሉ

በላጩና አስተዋዩ ማነው⁉

📌 ታላቁ ሰሓቢይ ዐብዱላህ ኢብኑዑመር(ረዲየላሁዐንሁማ የሚከተለውን ይላሉ:–

" ከነቢዩ صلى الله عليه وسلم ጋር ቁጭ ባልኩበት ከመዲና ሰዎች መሀል አንዱ ወደ ነቢዩ መጥቶ ሰላምታ ካቀረበ በኋላ 🔎ከሙእሚኖች ሁሉ በላጩ ማነው? ብሎ ጠየቃቸው እሳቸውም  ፣

🔸በስነ-ምግባር ከሁሉም በላጭ የሆነ ሰው ነው አሉት፣ ቀጥሎም

🔎ከሙእሚኖች ሁሉ የበለጠ አዋቂው(ብልሁስ) ማነው? ብሎ ጠየቃቸው፣

🔸እርሳቸውም ከማንም በላይ ሞትን አብዝቶ የሚያስታውስና ከሞት በኋላም ላለው ህይወት፣ የበለጠ የተዘጋጀ ሰው ነው፡

💊ብልህ ማለት እንዲህ ዓይነት ሰዎች ናቸው አሉት"✅

📝ኢብኑ ማጀህ እና አጥጠበራኒይ ዘግበውት

ሀይሠሚይና አልባኒይ ሰሒሕ ነው ብለውታል።

🏮ወንድሜ/እህቴ ማንነትህን/ሽን በዚህ ሐዲሥ ፈትሽ/ሺ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group