Translation is not possible.

ከሰአታቶች በፊት ከሊባኖስና ከጋዛ የተናበበ የሚሳኤልና የሮኬት ተኩስ ወደ ወራሪዋ ግዛቶች እኩል እየተወነጨፉ ይገኛል።

በተያያዘም ፅዮናዊቷ እስራኤል እጅግ ከባድ የድሮን ድብደባ በጋዛ ከተማ ላይ እያከናወነች ነው።

#እንደዚህ_አይነት_ፈጣን_መረጃ_እንዲደርሶ_seya_smokeንእየገቡ_follow_ያድርጉ::

13 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group