Перевод невозможен

🔸«ኹዝ ቢየዲ ያ ረሱለሏህ»  "የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ! እጄን ያዙኝ" የሚለው ስንኝ በሰፊው የሚታወቅ ነው። እሳቸው እጃቸውን ይዘው ከመከራ እንዲያተርፏቸው እየተማፀኑ ነው።  ነብዩ ﷺ ግን ለውድ ልጃቸው ለአብራካቸው ክፋይ እንኳን «የሙሐመድ ልጅ ፋጢማህ ሆይ ! ከገንዘቤ የፈለግሽውን ጠይቂኝ ። በአሏህ በኩል ግን ምንም አልፈይድሽም !» ነው ያሏት።

  [ቡኻሪ ፡2753]

በኡስታዝ  ኢብኑ ሙነወር ለሀሰን ታጁ መውሊድ መፅሐፍ ከተሰጠ ምላሽ ገፅ 134

https://t.me/UmuNuhBintdarsema

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе