የጽዮናዊዋ ድፍረት በዚህ ደረጃ ነው!
ባለፈ በራፋ መተላለፊያ መንገድ ላይ እርዳታ ሲገባ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በቦታው ተገኝቶ በእስራኤልና ፈለስጢን ጉዳይ አጭር ንግግር አድርጎ ነበር።
ከንግግሩ መሃል እንዲህ የሚል ይገኝበታል፦
«ሐማስ በእስራኤል ላይ ያደረሰው ጥቃት ያለምክንያት አይደለም። ፍልስጤማውያን ለ56 ተከታታይ አመታት የታፈነ ወረራ ገጥሟቸው ነው።»
ይህን ንግግሩን ተከትሎ የእስራኤል መንግስት ፈጥኖ ባወጣው መግለጫ «ጉተሬዝ ስልጣናቸውን በአስቸኳይ ይልቀቁ፤ ፀብ-አጫሪ ንግግር ነው የተናገሩት!» ሲል ከሷል።
እርሷን የሚቃረን ከሆነ ለምን ወዳጇ አሜሪካ አትሆን መስማት አትፈልግም። እያጠፋችም ቢሆን በደፈናው የሚደግፋት እንጂ ታረሚ የሚላትን አትሰማም።
በርግጥ አንድ ቀን እርሷም ሆነች በውሸት ደጋፊዎች ታሪክ ሆነው ይቀራሉ። ኢንሻ አላህ!
ደጋፊዎቿ ጭምር ጥፋት ላይ መሆኗን አላጡትም።
https://ummalife.com/umma1697985169