Перевод невозможен

ባለፉት 24 ሰአታት ብቻ እስራኤል በፈፀመቺው የአየር ድብደባ 704 ንፁሀን ፍልስጤማዊያን ተጨፍጭፈዋል ። ሰባት መቶ አራት ንፁሀን በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ !!

ከነዚህ ንፁሀን ውስጥ 450 የሚሆኑት የተገደሉት አልሻቲ እና ጀላቢያ በተባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ መሆኑ እጅግ ልብ ይሰብራል ።

አለም ግን የእስራኤላውያን በሮኬት ጩኸት መረበሽ እንጅ የፍልስጤማውያን በሚሳኤል መጨፍጨፍ አያሳስበውም ።

ግን ህፃናትን መጨፍጨፍ ያውም ድንኳን ውስጥ ያሉ ስደተኛ ንፁሀንን መጨፍጨፍ ምን አይነት ጀግንነት ይሆን ?? ራስን መከላከል የማይችሉ ደካምችን ከአሜሪካ በታጠቁት የጦር ጀት ሚሳኤል እያዘነቡ መግደል ምን አይነት ጀብዱ ይሆን ??

እኔ ግርም የሚለኝ ያ ሁሌ ጭካኔ ከተሰራባቸው ገና 70 አመት እንኳ ሳያልፈው እነርሱ ከናዚ የበለጠ ጨካኝ ሆነው መከሰታቸው !!

ለነገሩ እነርሱ ከጥንትም ባህሪያቸው እንደዚያ ነው !

አላህ ግን ንፁሀንን እንደሚታደግ ተስፋ ከማድረግ ውጭ ምን ማለት ይቻላል 😢

ሰዒድ ሙሃመድ

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе