Translation is not possible.

DUA الدعاء ዱዓ

🤲 ሁሉም ነገር በዱዓ ይመጣል። የመንገዱ መርዘም፣ የጎዳናው ውስብስብነትና የነገሮች መተሳሰር  አሰልቺ ቢሆን እንኳን በዱዓ ይፈታል። ሁሉም ነገር በአላህ ላይ ባለን የእርግጠኝነት ልክ ይመጣል። ሁሉም ነገር ሱጁድ ላይ በሚፈሱት የእንባ ዘለላዎች መልክ ይስተካከላል።

🤲 ሊሆኑ ስለማይችሉ ጉዳዮች ስናስብ ሁሉን አድራጊ የሆነ ጌታ እንዳለንም እናምናለን። በመንገዳችሁ ህልምን ለማሳካት "መትጋትንና የሰበብን ጥግ" እንደምታምኑ ሁሉ በዱዓም እመኑ።

🤲 ሁሉም ነገር በዱዓ ይመጣል።🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group