Translation is not possible.

''ኔታናሁ ቁጥር አንድ አሸባሪ ነው ። ዓለም ይህን አሸባሪ መታገል አለበት '' ጁሊየስ ማሌማ

የደቡብ አፍሪካ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ጁሊየስ ማሌማ በትላትናው እለት ፓርቲያቸው በኤስራኤል ኢምባሲ በጠራውው ሰልፍ ላይ ጠንከር ያለ መልእክት አስተላልፈዋል

''እኛ ገልለተኛ አይደለንም እኛ ከፍልስጤም ጎን የምንቆም ነን ። የፍልስጤም ህጻናት ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው ። ማንዴላ ለነጻነት እንደታገለው ሃማስም ለነጻነት ነው እየታገለ ያለው ። ጠላትህ ሲገድልህ ትከላከላለህንጅ አትስመውም ።

የኤስራኤል ኢምባሲ በደቡብ አፍሪካ እንዲዘጋ እንፈልጋለን ። ከገዳዮች ጋር የምንጋራው ነገር የለም ። የኤስራኤል ምርቶችም ከሱቆች መወገድ አለባቸው

ኔታናሁ ቁጥር አንድ አሸባሪ ነው ። ዓለም ይህን አሸባሪ መታገል አለበት '' ሲሉ ተናግረዋል ።

#follow_madergu_endayzenga

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group