Translation is not possible.
"የከፋው ሰው ሲሞት የደላው መች ቀረ
ሁሉም ይጓዛታል አስጠላም አማረ
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ።"
 
(ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ)
Send as a message
Share on my page
Share in the group