Translation is not possible.
በአለማችን ላይ ትልቆቹ የነዳጅ ላኪ ሀገራት ሙስሊም የአረብ ሀገራት ናቸው ።
ግና ፍልስጤማዊያን አሁን እየተሰቃዩ ያሉት ጠብታ ነዳጅ አጥተው ነው ።
 
ዙሪያውን በነዳጅ አምራች ሀገራት የተከበቡት ፍልስጤማዊያን አንድት ሊትር ነዳጅ የሚልክላቸው የሚሰጣቸው አጥተው ሆስፒታሎቻቼው ሁሉ ከአገልግሎት ውጭ እየሆኑ ነው ።
 
የአረብ ሀገራትን ታሪክ ይፋረዳቸዋል !!!
Seid
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group