Translation is not possible.

#የጣጉት_ጥሩንባ‼

ፍልስጤም ላይ በአይሁዶች ዲናዊ ጥላቻ አማካኝነት እየተጨፈጨፉ ላሉት ሙስሊም ህፃናት ፣ ሴቶች ፣ አረጋዊያን እና አዛውንቶች ሙስሊሞች ዱዓ ከማድረግ ውጪ ማንኛውም አይነት ግዴታ የለባቸውም በማለት ሳያፍር ይናገራል ይህ ውርደታም ዓሊም ተብዬ ነው።

አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ደግሞ በቁርዓን እንዲህ ብሎ ነበር።

وَمَا لَكُمۡ لَا تُقَـٰتِلُونَ فِی سَبِیلِ ٱللَّهِ وَٱلۡمُسۡتَضۡعَفِینَ مِنَ ٱلرِّجَالِ وَٱلنِّسَاۤءِ وَٱلۡوِلۡدَ ٰ⁠نِ ٱلَّذِینَ یَقُولُونَ رَبَّنَاۤ أَخۡرِجۡنَا مِنۡ هَـٰذِهِ ٱلۡقَرۡیَةِ ٱلظَّالِمِ أَهۡلُهَا وَٱجۡعَل لَّنَا مِن لَّدُنكَ وَلِیࣰّا وَٱجۡعَل لَّنَا مِن لَّدُنكَ نَصِیرًا

[Surat An-Nisa' 75]

[በአላህ መንገድና ከወንዶች ከሴቶችና ከልጆችም የኾኑትን ደካሞች እነዚያን፡- «ጌታችን ሆይ! ከዚች ባለቤቶችዋ በዳይ ከኾኑት ከተማ አውጣን ከአንተም ዘንድ ለእኛ አሳዳሪን አድርግልን ከአንተ ዘንድም ለእኛ ረዳትን አድርግልን» የሚሉትን (ለማዳን) የማትጋደሉት ለእናንተ ምን አላችሁ።]

እንደዚህ በአላህ ላይ የሚቀጥፉ መድኸሊዮች ሳይጠፉ አይሁዶችን መዋጋት አስቸጋሪ ነው የሚሆነው።

#ሙስሊሞች_ሆይ_ንቁ‼

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group