ኢብኑል ጀውዚይ እንዲህ ይላሉ፦
“እወቁ! አንድ ሙስሊም በነብዩ መሐመድ ﷺ ሰለዋት ማውረድ አያበዛም
አላህ ልቡን ያበራለት
ወንጀሉን ያበሰለት
ልቡን ያሰፋለት
ጉዳዩን ያቀለለት ቢሆን እንጂ። አደራችሁን ሰለዋትን አብዙ። ምናልባት አላህ የመንገዳቸው ባልደረባ ሊያደርጋችሁና ለመንገዳቸው ሊጠቀማችሁ ይችላል። በጀነቱ የሁላችንም ወዳጅ ያድርጋቸው። እርሱ (አላህ) እኛ ላይ በእዝነቱ በጎ የሚውልልን ነው።”