Translation is not possible.

«ጠመንጃ ስጡኝና ወደ ፍልስጤም ልሂድ ፍቀዱልኝ።»

ሀምዛት ከፍልሚያው በፊት የፍልሚያው ሜዳ ላይ ሆኖ የሀገሩን የቺቺን ደጋፊዎች አመስግኖ ዱአ ካደረገላቸው በኋላ እንዲህ አለ ...

❝ወላሂ! አላህ ከፈቀደልኝ የመጀመሪያው ሰው ሆኜ ፍልስጤም እሄዳለሁ። በአላህ ፍቃድ ጠመንጃ ስጡኝና ወደ ፍልስጤም ልሂድ ፍቀዱልኝ!❞

❝አላህ ይደሰትባችሁ! ❞

❝ወላሂ! አጭር ቁምጣ ለብሼ እዚህ ለመሆን አይደለም ያሳደጉኝ ... እናንተ ቺቺኖች ሰውነታችን ውስጥ ያለውን ልባችንን አታውቁም? ለአላህ ለመዋጋት ፍቃዱን ካገኘው ፤ ለሱ ለመሞትእኔ ዝግጁ ነኝ።❞

❝ሞት ከሚያስጨንቀኝ በላይ የሙስሊም ወንድሞቼ ነገር ያስጨንቀኛል።❞

በፍልሚያውም ድል ያደረገው ሀምዛት ሊደሰት አልቻለም። እንዳውም ደስታውን የሚጠብቁ ጋዜጠኞች ፊት ስለ ፍልስጤሞች ህፃናት መገደል አንስቶ አንገቱን ደፋ! ቃለ-መጠይቁን መጨረስ አቃተው ... ልቤ ውስጥ ብዙ ነገር ነው ያለው ይቅርታ አድርጉልኝ ብሏቸው ሄደ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group