ከዚህ በፊት ዞኑ ላይ ስልጣን ላይ ባለ ሰዓት በግልጽ ነግሯቹም ታግሏቹ ነበር‼️
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
አቶ ሙባሪክ ከማል የቀድሞ የስልጤ ዞን ከፍተኛ አመራር የአሁኑ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ናቸው። ከዚህ ቀደም አቶ ሰማን ሽፋ የዞኑ አስተዳዳሪ በነበሩበት ወቅት በአንድ መድረክ ላይ
<<<<< ለምንድነው የስልጤ ዞን በአዲስ ሀይል በአዲስ አስተሳሰብ በወጣት ሀይል የማይመራው ? ለምንድነው የስልጤ ዞን ከታች ወደ ላይ ከማብቃትና ወጣቶች ወደ ፊት እንዲመጡ ከማድረግ ይልቅ የተቀበረ ፈንጅ ያለ የሚበጠስ ቼን ወይም ኔትወርክ ስላላ ነው እንዴ በጣም በመጨነቅ ዞኑ ላይ የበቃ ሀይል የሌለ ይመስል ስለ ዞኑ የመያውቁ በአንድም በሌላም መልኩ ከዞኑ የወጡ ግለሰቦችን አምጥታችሁ የምሾሙብን >>>>> በማለት በፊለፊት መድረክ ላይ ጥያቄ በማንሳት ታገላቸው። ለዚህ ጥያቄ መላሽ ያጡ ነገር ግን በሀሳብ ድንጋጤ ውስጥ የገቡት #ባንዳዎች ሙባራክ ከማልንና ሌሎች ወጣት የዞኑ አመራሮች ለማጥፋት ማሴር መተናኮል ጀመሩ። ስማቸውን ማልገልፃቸው አካላት አስመለጡት። ሊያጠፉት ከጫፍ ደረሰው የነበሩት ሙባረክ ዛሬ ላይ የመዲናችን አዲስ አበባ የቂርቆስ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ነው። ይህ ጥያቄ ዛሬም እንዲቀጠለነው???