Translation is not possible.

‟በታሪክ ውስጥ እሳቸውን ለማነወር፣ ለማበሻቀጥ፣ ለማብጠልጠል ብዙ ጦማሪያን ጦምረዋል፣ ብዙ ኃያሲያን ኃይሰዋል፤ ብዙ ተቺዎች ተችተዋል፣ ብዙ ተሳላቂዎች ተሳልቀዋል። ቅሉ ግን የጦማሪያን ጦማር፣ የኃያሲያን ኂስ፣ የተቺዎች ትችት፣ የተሳላቂዎች ስላቅ ከሟቾች ጋር ተቀብሮ ሲያልፍ የእሳቸው ውብ ስም እና ግሩም ትምህርታቸው ዛሬም ሕያው ሆኖ ዓለምን እየማረከ ነው።

አንዲቱ ሕይወቴ፤ እናቴም ሆኑ አባቴ ለእርስዎ ፊዳ ይሁንልዎ የአላህ መልዕክተኛ ❲ﷺ❳ ♡

Send as a message
Share on my page
Share in the group