Translation is not possible.

የአላህ መልዕክተኛ ውዱ ነብዩ ሙሃመድ ((ሱአወ)) በሃዲሳቸው እንድህ ብለውናል።

የምትወደውን ሰዉ ስታይ ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡

ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግበል ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡

የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግበል ሰላም ያስገኝሀል፡፡

ለሰዎች መልካም ፊት ማሳየት ወዳጅነትን ያጠነክራል።

ለወንድምህ መልካም ፊት (ፈገግታ)

ማሳየትህ ብቻ ላንተ ሰደቃ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group