Translation is not possible.

#hizbollah

በተናጋሪነቱ የብዙዎችን ቀልብ የሚስበው የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነስረላህ በሰሞኑ የእስራኤል ወረራ የቡድኑ ተዋጊዎችም ጭምር ከ36 በላይ አባላቱ ተገድለውበት እሱ ግን ንግግር ከማድረግ ተቆጥቧል ይህም ምናልባት እስራኤል ምንም የለም ብላ የእግር ውጊያውን ከጀመረች በድንገት ሂዝቦላህ ጦርነቱን ተቀላቅሎ ቀጠናው ወዳልታሰበ ትርምስ እንዳያመራ ተሰግቷል::

Send as a message
Share on my page
Share in the group