Translation is not possible.
حكمة__يمانية
ሸይኽ ሙቅቢል ቢን ሀዲ አል-ዋዲዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- "እራሴን እና ሁሉም ሰው የምመክረው ነብስን በእውቀት busy በማድረግ ነው። የዚህ አለም ጭንቀት መጨረሻ የለውም፣ ነብሳችሁን በህይወት ችግሮች ከመጠመድ ተጠንቀቁ፣ በነሱ(በዱንያ ችግሮች) ብንጠመድ እውቀትን መፈለግ አንችልም ነበር። ” በማለት ተናግረዋል።
"البشائر في السماع المباشر" (ص٢١).
አሏህ ከጭንቀት ነጻ የሆነን ህይወት ያድለን👌
Send as a message
Share on my page
Share in the group