ترجمہ ممکن نہیں

ሙአዝ ኢብን ጀበል ረዲየላሁ አንሁ አንድ ቀን ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እጄን ያዝ አደረጉኝና ዎላሂ እኔ እወድሀለሁኝ! አሉኝ፡፡ ከዛም እንዲህ አሉኝ አስከትለው፡- ያ! ሙአዝ ሆይ ልምከርህ -ሁልጊዜ ፈርድ ሰላት ከሰገድክ ቡሃላ ይህን ዚክር ማለትን አትተው አሉኝ፡-‹‹አልላሁመ አኢኒ አላዚክሪከ ወሹክሪከ ወሁስኒ ኢባደቲከ›› ትርጉሙም ‹‹ #አላህ #ሆይ !

#አንተን #በማስታወስ #በማመስገንና #ያማረ #አምልኮ

#እንዳደርግ #አግዘኝ›› ማለት ነው!! አሚን፡፡

ታዲያ ለአላህ ብለው ለሚወዱት ሰው ሼር አድርገውት አያመላክቱም……..

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group