Translation is not possible.

ተስፋ ቆረጣችሁን? እስኪ ንገሩኝ፣ ይህን የአላህ ቃል ማን ሊለውጠው ይችላል? 👇👇👇👇

كَتَبَ ٱللَّهُ لَأَغْلِبَنَّ أَنَا۠ وَرُسُلِىٓ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ قَوِىٌّ عَزِيزٌۭ

(አላህ፡- «እኔ በእርግጥ አሸንፋለሁ፣ መልክተኞቼም (ያሸንፋሉ)» ሲል፤ ጽፏል፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡) ይህንንስ ውርስ ማን ሊወስድ ይችላል? 👇👇👇👇

( እነዚያንም ደካሞች፣ የተጨቆኑትን ሕዝቦች ያችን በውስጧ በረከት ያደረግንባትን ምድር ምሥራቆችዋንም ምዕራቦቿንም አወረስናቸው፡፡) ይህንስ ቃል ማን ሊያዘገየው ይችላል?👇👇👇

«አላህ በሰጣቸው ማስረጃ እና ብርታት ድል የአላህ ቃል የበላይ እንዲሆን፣ በአላህ መንገድ ላይ ለሚታገሉት ወታደሮቻችን፣ በጠላቶቻቸው ላይ ድል እንደሚነሱ ለመልእክተኞቻችን የነገርነው ቃል ቀድሞ ተፅፎ ነበር።»

👉ሁሉም መውጫዎች እንደተዘጋጉ ሲሰማዎት፣ አይቻልም ተብሎ ተስፋ ከተቆረጠበት መውጫ በኩል የአላህ እዝነት ይደርስዎታል!

✍ሙሐመድ አል-ገዛሊ

Send as a message
Share on my page
Share in the group