Translation is not possible.

وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ

አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡(ሱረቱል ኢብራሂም 42)

የቂያማ ቀን ባይኖር ምን ይውጠን ነበር 😔

ያረብ ቅጣታቸውን እጥፍ ድርብ አድርገው

የመጎዳዳት ቀን ላይ ያረብ ከተጎጂዎች አታድርገን

❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️

ለገዳዮች ውርደትን ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት  በሰለዋት በካህፍ በዱዓ የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን

Send as a message
Share on my page
Share in the group