Çeviri imkansız.

በነገራችን ላይ አሜሪካ በዚህ አካሄዷ ይህን አዛዥነቷን ይዛ ከ20 አመት በላይ መጓዝ እንደማትችል እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም አሁን ላይ እንደ በፊቱ ምክንያታዊ ለመሆን የምትሞክር መሆኗን ረስታ ለወደደቺው እያጠፋ እያየች ራሱ ስግጥ ማለት ጀምራለች::

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş