Translation is not possible.

#አስ-ሲጅዝይ ረሂመሁሏህ እንዲህ በማለት ይመክሩናል «የአቡ ዳውድ አስ-ሰጅስታኒ ፣የዐብደሏህ ኢብን አህመድ ኢብኑ ሃንበል ፣አቡ በክር አል-አስረም ፣የሃርብ ኢብኑ ኢስማዒል አስ-ሰጅስታኒ፣የኹሸይሽ ቢን አስረም አን-ነሳእይ ፣የዑርዋህ ቢን መረወዋን አር-ረቅይ ፣የዑስማን ኢብኑ ሰዒድ አስ-ሰጅስታንይ የመሳሰሉ የቀደምቶችን "ሱነን" ኪታቦች መመልከትን አብዙ»

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group