Translation is not possible.

ይህን ግፍ እያየ የበደል ጋጋታ

እንደምን አስቻለው የላይኛው ጌታ

እንደ ሰዶማውያን ምድርን ገልብጦ

ከታች ሳይቀብራቸው

ወይም እንደ ፊርዓውን በባህር ማእበል

ጠርጎ ሳያጥባቸው

በአሏህ ባሮችላይ እንዲህ ሲፈነጩ

እንደምን ተዋቸው

ብለህ አትበሳጭ ብዙም አትገረም

ምክንያቱም

ለበአል ለቅርጫ ያሰበውን በሬ

ደለብ ወፈር እንዲል በነፃነት ፈቶ

ያበላል ገበሬ ።

🇵🇸🇵🇸አቅሷ ልባችን ውስጥ ናት🇵🇸🇵🇸

ወል አቂበቱ ሊል ሙተቂን

والعاقبة للمتقين(الاعراف ١٢٨: ٧)

والله ولي المتقين (الجاثيه:١٩:٤٥)

Send as a message
Share on my page
Share in the group