Translation is not possible.

በነገራችን ላይ…

ከኢትዮጵያ በርካታ ተጠቃሚዎች ወደ ኡማላይፍ ሶሻል ሚዲያ መቀላቀላቸውን ተከትሎ አፑ በሃገራችን ቋንቋ በአማርኛ እንዲሠራ ለማድረግ ከመሥራቾቹ ጋር ተነጋግረን የትራንስሌሽኑን ሥራ ጀምረናል።

የትርጉም ሥራው ሲያልቅ በአላህ ፈቃድ በቅርቡ ኡማላይፍን በአማርኛ ቋንቋ መጠቀም ትችላላችሁ።

በአላህ ፈቃድ አቅም ሲጎለብትና ተጠቃሚው ይበልጥ እየበዛ ሲመጣ ደግሞ ሌሎች የሃገራችን ቋንቋዎችም እንዲካተቱ እናደርጋለን።

*

በሉ! አካውንት እየከፈታችሁ! በአላህ ፈቃድ ኡማላይፍ ከሌሎች ማኅበራዊ ሚዲያዎች የበለጠ ተጠቃሚ ያለውና ጠቃሚ ኢስላማዊ አፕ ይሆናል።

አፑን ከየት እንደምታገኙትና በምን መልኩ አካውንት መክፈት እንደምትችሉ በአማርኛ ማብራሪያ ያለው ቪድዮ በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ።

https://t.me/MuradTadesse/32416

አካውንት ክፈቱና ብቅ በሉ፤ በዛም እንዛመድ።

https://ummalife.com/MuradTadesse

በተጨማሪም ይህን የኢትዮ ሙስሊሞች ግሩፕ ተቀላቀሉት።

https://ummalife.com/EthiopianMuslimsNetwork

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group