ራስን ማጥፋት፦
«ከሙሃጅሮች አንድ ሰው በቁስጠንጠኒያ ጦርነት ላይ በጠላቶች ሰልፍ መሀል ብቻውን ሰንጥቆ ተዘፈቀ። ከኛም ጋር አቡ አዩበል አንሷሪይ (ረዐ) ነበር።ሰዎችም «(ነፍሱን) በእጁ ጥፋት ላይ ጣለ» አሉ።
አቡ አዩብም እንዲህ አለ፦ «እኛ ስለዚች አንቀፅ ይበልጥ እናውቃለን።የወረደችውም በኛ ላይ ነበር።የአላህ መልእክተኛንﷺ ጓደኛ ሆነን ከርሳቸውም ጋር ብዙ ጦርነት ተካፍለናል። ረድተናቸውም ነበር።
ኢስላም ይፋ ሲሆንና የበላይ ሲሆን የአንሷር ሰዎች ለብቻችን ተሰብስበን ተመካከርን፦
«እኛ (አንሷሮች) አላህ የነብዩ ባልደረቦች በማድረግ አልቆናል። እርሳቸውንም ኢስላም የበላይ እስኪሆንና ባለቤቶቹ እስኪበዙ ድረስ ረድተናል።እርሳቸውንም ከቤተሰቦቻችን፣ ከገንዘቦቻችንና ከልጆቻችን በላይ አስበልጠናል፤ አሁን ደግሞ ጦርነት መሳሪያዋን ጥላለች።ስለዚህ ከቤተሰቦቻችንና ከልጆቻችን ጋር ተመልሰን እንቀመጥ (እንኑር)» ተባባልን።
በዚህ ጊዜ «በአላህም መንገድ ለግሱ። በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡» (አልበቀራህ 195) የሚለው አንቀፅ በኛ ላይ ወረደ። ጥፋት ማለት ጂሃድን ትተን በልጅ ንብረቶቻችን መሀል መኖር ሆነ።»
(ዑምደቱ ተፍሲር 1/236)
አንተ «ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች አረዳድ» እያልክ የምታደነቁረን ወንድሜ ሆይ! ያንተና የሰለፎች አረዳድ አራምባና ቆቦ መሆኑን ዛሬም አላረጋገጥክም?!
አንተ ጂሃድን ፊትናና የሰፈር ወጠጤዎች በስሜት የሚነዱበት አጀንዳ እንደሆነ ታምናለህ! ረሱልﷺ ሂጅራ አድርገው ቤቱ ያሳረፋቸው ሰሃባው አቡ አዩበል አንሷሪይ (ረዐ) ግን ራስን ማጥፋት ማለት ጂሃድን መተው ነው ይላል።
አቡ አዩብ (ረዐ) እውነትን ተናገረ።ሰሃቦች በየትኛውም ጊዜ ጂሃድን ፊትና ብለውት አያውቁም።በነርሱ ዘመን ፊትና ያልነበረ ነገር ደግሞ ዛሬ ፊትና ሊሆን አይችልም።
ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች አረዳድ የምትረዳ ከሆነ ቁርኣን ራስን ወደ ጥፋት መወርወር ማለት ጂሃድን ትቶ ቤት መቀመጥ ነው እያለ ነው።ይህን ደግሞ የተረጎመው የሰለፎች መጀመሪያ የሆኑት ሰሃቦች አባል የሆነው አቡ አዩብ አልአንሷሪይ (ረዐ) ነው።
ይህን ደግሞ አላህ በአይናችንም ጭምር እያሳየን ለመሆኑ ማስረጃ የሚሻ ጉዳይ አይደለም።ካሀዲያን ቤታችን ድረስ መጥተው እየገደሉን ያሉት ጂሃድን እንደተውን ስላረጋገጡ ነው።
አንድ ሰው እንደምትገድለው ካወቀ አጠገብህ ሊደርስ አይችልም። መግደሉ ይቅርና እንደምትከላከለው ካወቀ አይቀርብህም።ምንም ማድረግ እንደማትችል ካረጋገጠ ግን መጫወቻ ያደርግሃል። ጂሃድን መተው ራስን ማጥፋት የሆነውም «ምንም የለኝም ኑ ግደሉኝ» የማለት ያህል ስለሆነ ነው።
ይህን ጠንቅቀው ስላወቁ 80% ሰሃባዎች ህይወታቸውን የገበሩት ለጂሃድ ነው።አቡ አዩብም ሽምግልናና እድሜ ሳይገድበው የቁስጢንጢኒያ (ያሁኗ ኢስታንቡል) ጦርነት ላይ ሸሂድ ሆኖ በዚያው ተቀበረ። አላህ ስራውን ይውደድለት።የኔ ሰለፎች እኒህ ናቸው! አረዳዴም የነርሱ ነው ስልህ!
ቴሌግራም ቻናል፦ t.me/ismaiilnuru