Тарҷума мумкин нест.

ብዙ ጊዜ ጽዮናውያንን ደጋፊዎች ሶሻል ሚድያ ላይ የፍልስጢምን ባንድራ ይዘው ሲርግጡ ወይም ሲያንቋሽሹ አይታዩም። ይልቁንስ ባንድራን ከመርገጥ በአደባባይ ሳይሆን በሚስጥር በሚችሉት መልኩ የጉልበትም ሆነ የገንዝብ ድጋፍ ይለግሳሉ ። በተቃራኒው ደግሞ የኛዎቹ ፍልስጢምን ድጋፊ ነን ባዮች በየምስሉ ላይ ባንድራን እያንቋሸሹ በመርገጥም ሆነ ጥላቻን በተለያየ መልኩ ይገልጻሉ። መጥላቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጥላቻን ማንጸባረቅ ያለብን እነሱን በመፋለም እና ወንድሞቻችንን በጉልበትም በግብዓትም በማገዝ ነው ። እነሱ ተንኮልን እንደሚያሴሩብን እኛም በሚስጥር አድርገን በመንቀሳቀስ ነው ልናሸንፍም ሆነ ልናንበረክክ የምንችለው ባንድራን ስለረገጥክ ምንም አትጎዳም ምንም አታመጣም ። ምናቸውንም አትጎዳም ምክኒያቱም ጨርቅ እንጂ የረገጥከው ምንም ስላልሆነ!

Send as a message
Share on my page
Share in the group