Translation is not possible.
ሐቢቢ ስማኝማ🥰
 
በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ
 
ለሚፈልግ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል
 
የሚያምንህን ሰው አታታል
 
ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ!!
 
ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ!!
 
እወዳችኋለው😘
Send as a message
Share on my page
Share in the group