Translation is not possible.

ይህ ሸይኽ ያቀረበውን ኹጥባ አዳምጡ።

“لماذا يا حماس ؟"

"ሐማስ ለምን ?”

“ አይሁዶችን እዋጋለሁ ብለህ ሙስሊሞችንና ከተሞችን በአይሁዶች እንዲወድሙ ከምታደርግ ለምን መሬትህን ለአይሁድ ሰጥተህ ፣ ክብርህን ጥለህ ፣ አንገት ደፍተህ በነሱ ስር ሁነህ ለምን አትኖርም? … “

ለሚሉ እጅግ የወረደ አመለካከት ላላቸው ሙስሊሞች የሰጠው መልስ ነው።

18 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group