Qumuqta qilghuchi yo'q.

በጣም ከሚያሳዝን ነገር ውስጥ የሆነ ቦታ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ እነንትና እንድህ ሆኑ ፍልስጢም ፍልስጢም ሲሉ ከታየ. ..... ጓዳው ብዙ ነውና አዎ ! አንድት ሃገር ሰላማዊ ሰልፍ ወጣች ከተባለ ተገቢ ነው አስፈላጊ ነው በጠላት ላይ ጫና ይፈጥራል እያለ የሚተርክልህና እንደጀብዱ በየሚዲያው የሚያሰራጭልህ ሞልቷል ። ጠላት ግን ጠላት ነውና ያንተን ጫጫታ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ በተግባር ኢስላምንና ሙስሊሞችን ለማጥፋት ስለሆነ በየተኛውም ቅጽበት ሳያርፍ ተግቶ ይጨፈጭፋል ። "የአላህን ብርሃን ሊያጠፉ ይፈልጋሉ አላህም ካፊሮች ቢጠሉትም(ቢያንገሸግሻቸውም) እንኳን የእሱን ብርሃን ሞይ ነው ። " እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ግን ሙስሊሞች ሲጨፈጨፉ መፍትሄው ሰላማዊ ሰልፍ ነውን ? ላ አልፉ ላ. ....አልጋ ወራሾቹም ቁጭ ብለው ሁልጊዜ ስብሰባ ይህስ ይፈይዳልን? መልሱ አይደለም። እንግዳውስ ምን ነው የሚጠቅማቸው? ለነሱ በመሳሪያም በግብአትም ማገዝ መርዳት መዋጋት ! አሁንም ያንገሽግሽህ መዋጋት ነው መፍትሄው !! ጅሃድ እኮ ለሙስሊምች ሂዎት ነበር ! በዱሮዎቹ ለማለት ነው ። አሁንማ ከየት ! ምእራባውያን ይህንን ሁሉ ሌት ቀን ሳይሉ እየለፉ እየዶለቱ የኛ ሙስሊም መሪ ተብየወቹ ተኝተው የካፊርን ትእዛዝ መጠበቃቸው ! ምን አይነት ውድቀት ነው ግን? ወደድክም ጠላህም ይህ ሁሉ መሳሪያም ይሁን ይህ ሁሉ ስልጣኔ እያሉ የሚተነትኑልህ ልማት ላይ ነን የሚሉህ ተግባራቸው ሙስሊሞችን ለማጥፋት እንደሆነ አትጠራጠር!!! ይህንን ስትል ደግሞ የሚደንቀው የሙስሊም መሪወችን አትናገሩ የሚሉ ጅላንፎዎች ሁሉ ! አንድ ሙስሊም ሲነካ የማይቆጭ መሪ ምን ይጠቅምና ነው ተነካ አልተነካ ።ሙሃመድ ኢብን ሳልማን አይኑንስ ቢወጡት ምን ይጠቅማልና ነው ? አንዳንዱ ደግሞ ይነሳ ነበር እኮ ግን ካእባ እንዳይደፈር ስለሚያሰጋው ነው እያለ የሚተነትን አይጠፋም ። ዶሮን ሲያታልሏት በሙቅ ውሃ እንጠብሽ አሏት እንደተባለው ሊያታልሉን !። እሱን እኮ የሚጠብቀው ከአብረሃ የጠበቀው ጌታ ነው ! አብዱል ሙጦሊብም ያለውን እንላለን " እኔ ግመሎቸን እንጂ ቤቱማ የራሱ ጠባቂ አለው " የምትለዋን ቃል በኢብን ሰልማንማ ቢሆን እስካሁን ከፈረሰ ሰንብቶ ነበር !! ይህ ሁሉ ህዝብ ሲያልቅ ያልተነሳ ለካእባ የሚነሳ ይመስላችኋል ? ያ ከሆነማ አላህ ዘንድ የአንድ ሙእሚን ነፍስ ዋጋ ከካእባ ይበልጣል እኮ ! እንኳንስ ይህ ሁሉ ፍጥረት ሲረፈረፍ ! አሏህ ከፍልስጤማውያን ይሁን!!!!አሚን

Send as a message
Share on my page
Share in the group