Табасаранан алхьа кха дац.

📌|አል ሙጀዲድ

➖➖➖➖➖➖

«የመጀመሪያው መቶ አመት ሙጀዲድ ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ በመሆኑ ላይ ሰዎች እንዳልተለያዩት ሁሉ፤ የሁለተኛው መቶ አመት ሙጀዲድ #ሻፍዕይ በመሆናቸው ላይ ሰዎች አይጨቃጨቁም።ነገር ግን እሳቸው ሙጀዲድ መሆናቸው በወቅቱ ሌሎች አኢማዎች ሙጀዲድ አይደሉም ማለት አይደለም።» 📻 አቡ ጀዕፈር ዐብደሏህ ቢን ፈህድ አል-ኹለይፊ

"لا يختلف الناس أن الشافعي هو مجدد المئة الثانية كما لا يختلفون أن عمر بن عبد العزيز هو مجدد المئة الأولى وكونه مجدداً لا ينفي تجديد غيره من الأئمة رحمهم الله"

#islam

Send as a message
Share on my page
Share in the group