ሰላም ነፍሳቸውን ሳይሰስቱ ለሚለግሱ ብርቱ ጀግኖች። ሰላም ለእነዚያ እንስቶች ፡ ጀግንነትን ለተላበሱ። ልባቸውን በኢማንና የቂን በሞሉት ላይ።
ሰላም . . .ለጨቋኞች ባላጎበደዱት። የጨቋችን ሴራ ሳይሰጉ ከእውነት ጎን ለተሰለፉት። ለወንድሞቻቸው ደም ዘብ ለቆሙ። ለመከታነታቸው ከቃል ይልቅ በተግባር በተጉኙት ላይ። የበዳይን በደል ተው ለማለት ወኔ ባላጡት ላይ። ቅሽምናና የበታችነትን ወደው በሀፍረት ቀሚስ ከመከናነብ ሸሂድነትን በመረጡት ወንዶች ላይ ይሁን።
ድል. . .ለጀግኖች መፍለቅያዋ ፣ የሸሂዶች ዋሻ ፣ የደፋሮች ክልል ለሆነችዋ ፍልስጢን!
. . . ጥፋትና እፍረት ለጠላቶቿና ከጠላቶቿ ጋር ላበሩት በሙሉ ይሁን!
አሚን ያ ረብ!💔
ዋ ነብሴ😭