7 month Translate
Translation is not possible.

ኢማም አር-ራዚ እንደሚሉት

የሕመምተኛው ሁኔታ መጥፎ መኾኑን የሚያውቅ ቢሆንም እንኳን ሐኪም የኾነ ሰው ለሚያክመው ሰው ተስፋ መስጠት ይኖርበታል። አንዳንድ ጊዜ ሰውነት ለጥሩ ቃላቶች ሳይታሰብ አዎንታዊ  ምላሽ የሚሠጥበት ሁኔታ አለ።

አንዳንድ አገራት በፕሪስክሪፕሽናቸው ግርጌ ጥሩ ጥቅሦችንና መልዕክቶችን በመፃፍ ለህመምተኛ ተስፋ ይሠጣሉ። በአካል ከመዳን በፊት በሥነልቦና መዳን ትልቅ ነገር ነው።

~ አላህ እንድንም በሽታ አልፈጠረም መድኃኒት የፈጠረለት ቢሆን እንጂ ።

~ ኢንሻአላህ በቅርብ ጊዜ ዉስጥ ይድናሉ።

~ ከበሽታም እዝነት የኾነ አለ።

~ አላህ እያለ የምን ሐዘን!

~ አማኝ በሚወጋው እሾህ እንኳ አላህ ዘንድ ምንዳ አለው።

~ የሚሆነው ነገር  ሁሉ በአላህ ፈቃድና ዉሳኔ ነው።

~ መታመማችን ላለመስገዳችሁ ምክንያት ሳይሆን  ይበልጥ ወደ አላህ የምንቃረብበት እናድርገው

አላህ ያግራልን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group