Translation is not possible.

#የአሜሪካው #ፔንታጎን ዛሬ በሰጠው መግለጫ

- በአሜሪካ ሃይሎች ላይ ከሚሰነዘሩ ጥቃቶች ጀርባ የኢራን አሻራዎች አሉ።

- ባለፉት ቀናት ኢራንና ወኪሎቿ ግጭቱን ለማቀጣጠል ጥረት ሲደረጉ ቆይተዋል።

- በሰራዊታችን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመመከት ጠንከር ያለ ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅተናል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group