Translation is not possible.

#የሱረቱል አል‐ሙልክ ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿سورةُ تبارك هي المانعةُ من عذابِ القبرِ﴾

«ምዕራፍ አል‐ሙልክን መቅራት (ማንበብ) ከቀብር ቅጣት ይጠብቃል።»

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 3643

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group