በእምነት ማስገደድ የለም በኢስላም እኚ አባት ተገደው እንኳን እነሱ እንደሚሉት ጌታን ቢቀበሉ እንዴት ሳያምኑበት የተቀበሉትን አምላክ ያመልኩታል አረ ወገን አእምሮ ሚባል ነገር አለን እሱን እንጠቀመው ግዴየለም አንዴ እንኳን እንሞክረው pls 🙏