የቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ እንደገለፀው
- በግብፅና በኳታር አሸማጋይነት ከ8 በላይ የስምምነት ጥሰቶች በወራሪዋ በኩል ቢፈጽሙም ስለሰብአዊነት ጠላት ቀድሞ አልቀበልም ያለውን ሁለት ሴት እስረኞች ለቀናል።
- ወራሪው ኃይል ሁለቱ እስረኞች በሚለቀቁበት ወቅት አፈፃፀሙን እንደሚያከብር ከሸምጋዮቹ ጋር ስምምነት ላይ ቢደረስም ቃላቸውን ጥሰዋል።