Translation is not possible.

እንግሊዝ ለንደን የተካሄደው ሰልፍ መቶ ሺ ህዝብ ገደማ የተሳተፈበት  ነበር ። በመላው ዓለም የተካሄዱ ሰልፎች ግልጽ የሆነ መልእክት አስተላልፈዋል ።

እነሱ  BBC ፣ CNN ቢኖራቸውም እኛ ደግሞ አይፎን  አንድሮይድ አለን ነበር ያሉት በቀደም ሰልፍ ላይ አንድ የጋዛ ሰው መልእክት ሲያስተላልፉ ።

ቀጠሉ

እናንተ  ወጣቶች ሆይ ! በርቱ በየደቂቃው ፖስቱ እውነታውን ይፋ አድርጉ ! ነበር ያሉት ለሰልፈኞች መልእክት ሲያስተላልፉ 

በመላው ዓለም የተካሄደውን ንቅናቄ ስትመለከቱ በርግጥም የሀሰት ዘመን እያበቃ መሆኑ ግልጽ ማሳያ ነው !

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group