Translation is not possible.
ተስፋ ቆረጣችሁን? እስኪ ንገሩኝ፣ ይህን የአላህ ቃል ማን ሊለውጠው ይችላል? 👇👇👇👇
كَتَبَ ٱللَّهُ لَأَغْلِبَنَّ أَنَا۠ وَرُسُلِىٓ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ قَوِىٌّ عَزِيزٌۭ
(አላህ፡- «እኔ በእርግጥ አሸንፋለሁ፣ መልክተኞቼም (ያሸንፋሉ)» ሲል፤ ጽፏል፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡) ይህንንስ ውርስ ማን ሊወስድ ይችላል? 👇👇👇👇
( እነዚያንም ደካሞች፣ የተጨቆኑትን  ሕዝቦች ያችን በውስጧ በረከት ያደረግንባትን ምድር ምሥራቆችዋንም ምዕራቦቿንም አወረስናቸው፡፡) ይህንስ ቃል ማን ሊያዘገየው ይችላል?👇👇👇
«አላህ በሰጣቸው ማስረጃ እና ብርታት  ድል የአላህ ቃል  የበላይ እንዲሆን፣ በአላህ መንገድ ላይ ለሚታገሉት ወታደሮቻችን፣ በጠላቶቻቸው ላይ ድል እንደሚነሱ ለመልእክተኞቻችን የነገርነው ቃል ቀድሞ ተፅፎ ነበር።»
👉ሁሉም መውጫዎች እንደተዘጋጉ ሲሰማዎት፣  አይቻልም ተብሎ ተስፋ ከተቆረጠበት መውጫ በኩል የአላህ እዝነት ይደርስዎታል!
✍ሙሐመድ አል-ገዛሊ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group