Translation is not possible.

«አ-ስ'ሰላሙ ዐለይኩም

አትዘን/አትተክዝ!

በዚህች ዱንያ ላይ የሚጋጥሙ ህመሞች/ችግሮች/መሰናክሎች ሁሉ ጊዚያዊ ናቸው። በመታገስ/በሶብር አሳልፋቸው። በአላህ ፈቃድ ከአላህ የተሻለን ሽልማት ታገኛለህ።» የሚል መልዕክት አገኘሁ ገና ኡማላይፍ አፕ ላይ እንደገባሁ።

ሁለ ነገራቸው ሙስሊም ሙስሊም የሚሸት፣ ውብ ሰፈር ነውና ተቀላቀሉት። በዚክርና መሰል ውብ ኢስላማዊ መልዕክቶች ያስታውሱናል። ህዝቡ በሶሻል ሚዲያ ሱስ ስለተጠመደ ቢያንስ ጠቃሚ ነገር እንዲገበይ ማድረጉ ጥሩ ነው።

በዚህ አካሄዳቸው ቀስ በቀስ ያለ ውዱእ አፑን ላለመክፈት ሼም ሊያሲዙን ነው እንደ¡

አፑን ከየት እንደምታገኙትና በምን መልኩ አካውንት መክፈት እንደምትችሉ በአማርኛ ማብራሪያ ያለው ቪድዮ በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ።

https://t.me/Xuqal

ወደ ኡማላይፍ ጎራ በሉ። ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ጋብዙ።

በተለይም በዚህ ነገሮች ሁሉ ከፖለቲካ፣ ከማንነትና ከእምነት ጋር ተያያዥነት ባለባቸውና ሁሉም ሶሻል ሚዲያ ለየራሱ ወገን በሚያዳላበት፣ ሌላውን በተለይም ሙስሊሙን በሚጨቁንበትና ድምፁን በሚያፍንበት ወቅት፣ ለኡማው ጠላቶችና ፈሳድ ለሚያሰራጩ ነፃነት በተሰጠበት ወቅት የኡማው ማረፊያ ሆኖ ብቅ ላለልን ኡማላይፍ እጅ ነስተናል።

አካውንት ክፈቱና ብቅ በሉ፤ በዛም እንዛመድ።

https://ummalife.com/BilalunaEdris1

እናንተም አዲስ የከፈታችሁትን አካውንት ኮመንት ላይ በማስፈር ፎሎው ተደራረጉ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group